ለፕሬዘዳንት ኢሳያስ አፈወርቅ ምስክርነት

ለፕሬዘዳንት ኢሳያስ አፈወርቅ ምስክርነት – አንዱዓለም ተፈራ – የእስከመቼ አዘጋጅ

eske.meche

ለፕሬዘዳንት ኢሳያስ አፈወርቅ ምስክርነት
አንዱዓለም ተፈራ – የእስከመቼ አዘጋጅ
ሐሙስ፤ ግንቦት ፲፫ ቀን፤ ፳ ፻ ፯ ዓመተ ምህረት ( 5/21/2015 )

ሰሞኑን በታጋዩ ወገን ስለ ፕሬዘዳንት ኢሳያስ አፈወርቂ ብዙ እየተወራ ነው። ገና ብዙ እንደሚወራም አጠያያቂ አይደለም። ለምን ፕሬዘዳንት ኢሳያስ አፈወርቂ፤ በኛ ትግል ሂደት፤ ይሄን የመሰለ ቦታ ይዘው እንደተገኙ፤ ራሱን የቻለ ጥያቄ ነው። ነገር ግን፤ ቃለ መጠይቅ ተደርጎላቸው ስለኢትዮጵያና ስለሚደረገው ትግል ያላቸው ሃሳብ ተዘግቧል። በአንጻሩ ደግሞ ስላሳቸው የኢትዮጵያ ጠላትነትና የትግሉ እንቅፋትነት ምስክርነት የሠጡ አሉ። በዚህ ሂሳብ፤ እስኪ እኔም በውል የማውቀውን ላቅርብ።

የትግሬዎች ነፃ አውጪ ግንባር ለመጀመሪያ ጊዜ ተከዜን ተሻግሮ ወልቃይት በገባ ጊዜ፤ ሸረላ ላይ ጦርነት ገጥመን ክፉኛ ቆስዬ ነበር። በዚህም ምክንያት፤ የነበርኩበት የኢትዮጵያ ሕዝባዊ አብዮታዊ ሠራዊት በጣም ተመናምኖ፤ ሕልውናው አስጊ በሆነበት ሰዓት፤ ለመሰባሰብ፤ የኤርትራ ነፃ አውጪ ግንባር – ጀብሃ – ወደሚቆጣጠረው የኤርትራ ምዕራባዊ ቆላ ክፍል – ባርትያ – ሄደን። ከዚያ መጠናከሪያ የሚሆኑ ዝግጅቶች ከተደረጉ በኋላ፤ አዲስ ዕቅድ ወጥቶ፤ ወደ አዲስ አካባቢ ለመንቀሳቀስ ውሳኔ ላይ ተደረሰ። እኔ በነበርኩበት ሁኔታ፤ እዚያው በቦታው ላይም…

View original post 1,363 more words

Advertisements
This entry was posted in Uncategorized. Bookmark the permalink.

Leave a Reply

Fill in your details below or click an icon to log in:

WordPress.com Logo

You are commenting using your WordPress.com account. Log Out /  Change )

Google photo

You are commenting using your Google account. Log Out /  Change )

Twitter picture

You are commenting using your Twitter account. Log Out /  Change )

Facebook photo

You are commenting using your Facebook account. Log Out /  Change )

Connecting to %s