እናኑ አለሙ ከሶስት አስርት አመታት በላይ በድጋፍ ማጣት ውስጥ የተደበቀችው ሰዓሊ

እናኑ አለሙ ከሶስት አስርት አመታት በላይ በድጋፍ ማጣት ውስጥ የተደበቀችው ሰዓሊ

Ethiopianobserver

Enanu & some of her works Enanu & some of her works

የስዕል ስራዎቹዋ በአብዛኛው ሴቶች ላይ ያተኮሩ ናቸው፡፡ ሴቶች ያለባቸውን የስራ ጫና እና ስራ ፍለጋ ከገጠር ወደ ከተማ የሚያደርጉትን ፍልሰት  እንዲሁም  የተለያዩ የሴቶች ባህላዊ አለባበሶችን የሚያሳዩ ስእሎች ከስራዎቹዋ መካከል ይጠቀሳሉ፡፡ መምህርት እና የስነ ጥበብ ሰው እናኑ ዓለሙ፡፡

ከህፃንነቱዋ ጀምሮ ስሜቶቿን በስዕል የመግለፅ ልምድ የነበራት እናኑ የሪያሊስቲክ አሳሳል ዘይቤን ነው የምትከተለው፡፡

በተለይ የአርቲስት ደስታ ገብሩ አድናቂ ናት:: “አርቲስት ደስታ ገብሩ ለሁለም ሰው አርአያ መሆን የምትችል ብዙ ክብርና ሞገስ ልሰጣት የምችል ሰው ነች፡፡”  ትላለች፡፡

የአምስት ልጆች እናት የሆነችው አንጋፋ የስነ ጥበበው ሰው ህይወት ሴቶች ህልማቸውን ለማሳካትና በሙያቸው ለመግፋት ምን ያህል ፈተናዎች አንደሚያጋጥሙዋቸው ይናገራል፡፡

እናኑን ስዕል ለስእር ዳርጓታል፡ ከእስርም አስፈትታል

አዲስ አበባ ስነጥበባት ትምህርት ቤት ተማሪ የነበረቸበት ዘመን የአቢዮት ወቅት በመሆኑ ኢህአፓዎች የተለያዩ የቅስቀሳ ህትመቶችን የሚበትኑበት ወቅት ነበር፡፡ ወጣቷ እናኑ ደግሞ ቀለም ከእጇ አይለይም፡፡ ልብሶቿም ከህብረ ቀለማት ጠብታዎች ፀድተው አያውቁም፡፡ በዚህም ምክንያት ከኢሕአፓ ፅሁፎች ጋር በተያያዘ ተጠርጥራ ለስድስት ወር ታሰረች፡፡ ልትመረቅ ትንሽ ሲቀራት በመታሰሯ የተበሳጨችው እናኑ…

View original post 552 more words

Advertisements
This entry was posted in Uncategorized. Bookmark the permalink.

Leave a Reply

Fill in your details below or click an icon to log in:

WordPress.com Logo

You are commenting using your WordPress.com account. Log Out /  Change )

Google photo

You are commenting using your Google account. Log Out /  Change )

Twitter picture

You are commenting using your Twitter account. Log Out /  Change )

Facebook photo

You are commenting using your Facebook account. Log Out /  Change )

Connecting to %s