ሀና ላላንጎ የተደፈረችው ሺሻ ቤትውስጥ ነው!

We Need Freedom

ይህንን መረጃ ያገኘሁት ጦርሀይሎች ሙሉ ወንጌል ከሚገኘው የታክሲ ተራ አስከባሪዎች ነው፡፡ከታሰሩት አንዳንዶቹ የእነዚሁ መረጃ ሰጪዎችም ጓደኞች ናቸው፡፡እነዚህ ሰዎች የነገሩን ምንነት ከፖሊስም በላይ የሚያውቁ ናቸው ቢባል ሀሰት አይሆንም፡፡የነገሩኝን ነገር እንደሚከተለው አቅርቤዋለሁ፡፡በ21/1/07 ዓም ምህረት ሀና በሴት ጓደኛዋ ምክንያት ያለ ወትሮ በምሳ ሰአት ወደ ቤት እንሂድ ብለው ያመራሉ፡፡ ይህ ሀሳብ የተፈጠረው በጓደኛዪቱ ሲሆን ቀድማ በሀና ጉዳይ ከአንድ ሹፍሬ ጋር ተስማምታ ነበር፡፡ ምሳ ይዛ ስለማትመጣ ምሳ እንብላ ብያት ይዣት እመጣለሁ ያኔ ትቀላጠፋለህ በሚል፡፡ ሀና እንደተባለው ወጥመድ ውስጥ ገባችና ጓኛዋ አዘጋጅታቸው በነበሩ ሰዎች መስመር ውስጥ ገባች፡፡ አብረው ወደ ጦር ሀይሎች ጉዞ ተጀመረ፡፡ ሀና፣ ጓደኛዋ፣ ሹፌርና አንድ ረዳት፡፡ሀና ከመውረጃዋ ራቅ ብላ መሄዷ በክፉ አልጠረጠርችውም ፣ ብታቅማማም በጓደኛዋ ግፊት ግን ቶሎ እንመለሳለን ዛሬ ስለደበረን ሻይቡና ብለን ልክ በሰአታችን ወደ ቤት እንሄዳለን ብላ ካግባባቻት በኋላ ጉዞው ቀጠለ፡፡ ችግር የለም ልክ በሰአቱ እኛ እናመጣቿለን፣ ሰፈራችሁ ድረስ እናደርሳቿለን ተብለው ተነገሩ፡፡ የጉዞ መጨረሻ ሙሉ ወንጌል ታክሲ ታራ ነበር፡፡ እዛው ያ እነ ሀና ይዞ የመጣው ታክሲ ለሌላ ሹፌር ተሰጠና እነ ሀና…

View original post 1,316 more words

Advertisements
This entry was posted in Uncategorized. Bookmark the permalink.

Leave a Reply

Fill in your details below or click an icon to log in:

WordPress.com Logo

You are commenting using your WordPress.com account. Log Out /  Change )

Google photo

You are commenting using your Google account. Log Out /  Change )

Twitter picture

You are commenting using your Twitter account. Log Out /  Change )

Facebook photo

You are commenting using your Facebook account. Log Out /  Change )

Connecting to %s