ለፕሬዘዳንት ኢሳያስ አፈወርቅ ምስክርነት

ለፕሬዘዳንት ኢሳያስ አፈወርቅ ምስክርነት – አንዱዓለም ተፈራ – የእስከመቼ አዘጋጅ

eske.meche

ለፕሬዘዳንት ኢሳያስ አፈወርቅ ምስክርነት
አንዱዓለም ተፈራ – የእስከመቼ አዘጋጅ
ሐሙስ፤ ግንቦት ፲፫ ቀን፤ ፳ ፻ ፯ ዓመተ ምህረት ( 5/21/2015 )

ሰሞኑን በታጋዩ ወገን ስለ ፕሬዘዳንት ኢሳያስ አፈወርቂ ብዙ እየተወራ ነው። ገና ብዙ እንደሚወራም አጠያያቂ አይደለም። ለምን ፕሬዘዳንት ኢሳያስ አፈወርቂ፤ በኛ ትግል ሂደት፤ ይሄን የመሰለ ቦታ ይዘው እንደተገኙ፤ ራሱን የቻለ ጥያቄ ነው። ነገር ግን፤ ቃለ መጠይቅ ተደርጎላቸው ስለኢትዮጵያና ስለሚደረገው ትግል ያላቸው ሃሳብ ተዘግቧል። በአንጻሩ ደግሞ ስላሳቸው የኢትዮጵያ ጠላትነትና የትግሉ እንቅፋትነት ምስክርነት የሠጡ አሉ። በዚህ ሂሳብ፤ እስኪ እኔም በውል የማውቀውን ላቅርብ።

የትግሬዎች ነፃ አውጪ ግንባር ለመጀመሪያ ጊዜ ተከዜን ተሻግሮ ወልቃይት በገባ ጊዜ፤ ሸረላ ላይ ጦርነት ገጥመን ክፉኛ ቆስዬ ነበር። በዚህም ምክንያት፤ የነበርኩበት የኢትዮጵያ ሕዝባዊ አብዮታዊ ሠራዊት በጣም ተመናምኖ፤ ሕልውናው አስጊ በሆነበት ሰዓት፤ ለመሰባሰብ፤ የኤርትራ ነፃ አውጪ ግንባር – ጀብሃ – ወደሚቆጣጠረው የኤርትራ ምዕራባዊ ቆላ ክፍል – ባርትያ – ሄደን። ከዚያ መጠናከሪያ የሚሆኑ ዝግጅቶች ከተደረጉ በኋላ፤ አዲስ ዕቅድ ወጥቶ፤ ወደ አዲስ አካባቢ ለመንቀሳቀስ ውሳኔ ላይ ተደረሰ። እኔ በነበርኩበት ሁኔታ፤ እዚያው በቦታው ላይም…

View original post 1,363 more words

Advertisements
Posted in Uncategorized | Leave a comment

Black and white witnesses agree: McKinney pool party fight started when white mother slapped a black teen

የሕወሓት መንግስት ስርዓቱን የከዱትን 9 የጦር መኮንኖች እያደነ ነው መኮንኖቹ ኦነግን ተቀላቅለዋል እየተባለ ነው

ምንጮቹ ለምንሊክ ሳልሳዊ ተናግረዋል::

Derege Negash

ከደቡብ ምስራቅ እዝ የከዱ ዘጠኝ የባሌ ክፍለሃገር ተወላጅ የሆኑ የሰራዊቱ መኮንኖችን ለመያዝ ማደኑን አንደቀጠለ አና አስካሁን ከኦነግ ኣማጽያን ጋር ተቀላቅለዋል ከሚባል ውጪ ያሉበት ቦታ ምንም ፍንጭ እንደሌለ ለጦር ሃይሎች መምሪያ የደህንነት ክፍል የመጣ መረጃ መጠቆሙን የመከላከያ ምንጮች ገልጸዋል::

በተለያዩ ጊዜያት ከባለፉት ሳምንት ጀምሮ ድንበር ዘለል ወረራ በኬንያ ላይ ያደረገው የወያኔ ሰራዊት ከኦነግ ኣማጽያን ጋር ጦርነት ገጥሞ አንደነበር ሲታወስ የከዱ የመከላከያ ሰራዊት መኮንኖች ከኦነግ ኣማጽያን ጋር ተደባልቀው የወያኔን ሰራዊት አንደወጉ ቢገለጽም አስካሁን ድረስ የኦነግ ታጣቂ ሃይሎችን ያሉበትን ኣከባቢ ለማግኘት ኣለመቻሉን መረጃዎቹ ሲጠቁሙ ኣሉበት የተባሉ ኣከባቢዎችን በሃገር ውስጥ ደኖች ላይ ኣንደተለመደው አሳት በመልቀቅ አና ጎረቤት ሃገሮችን በመውረር በሃይል ለማዳከም ስራዎች አየተሰሩ አንደሆን ምንጮቹ ለምንሊክ ሳልሳዊ ተናግረዋል::

ሰራዊቱን ከድተው ወተዋል ከተባሉት ከፍተኛ መኮንኖች ውስጥ ሶስቱ ኮሎኔሎች የጦር መሪዎች መሆናቸው ሲታወቅ አነሱም
፩ = ኮሎነል ያሲን ሁሴን
፪ = ኮሎኔል ነገራ ኢደሳ
፫ = ኮሎኔል ኑሩ ኣስሊ ይገኙበታል::

የሰራዊቱ የዘመቻ እንቅስቃሴ መረጃዎች በጃቸው አንደሆነ የሚነገርላቸው የጦር መሪዎች መክዳት ከፍተኛ ድንጋጤ አንደፈጠረ ታውቋል፥፥ይህ በእንዲህ አንዳለ…

View original post 22 more words

Posted in Uncategorized | Leave a comment

ኢትዮጵያዊው ጆርጅ ኦርዌል

መቼም ‘Animal farm’ን የሚተካከል ተሳልቆ (ሳታየር) አላነበብንም፡፡የዚህ መጽሐፍ ደራሲ የብዕር ስሙ ጆርጅ ኦርዌል ሲሆን ትክክለኛ ስሙ ኤሪክ ብሌር ይሰኛል፡፡ዛሬ ስሙን ላነሳሳው የፈለኩት ያን ጋዜጠኛ፣ መምህር ፣ ወታደር እና የተባ ብዕረኛ ሳይሆን ኢትየጵያዊውን ጆርጅ ኦርዌል ነው ፡፡

Abelawinet

ፕሮፌሰር መስፍን ወ/ማሪያም- የወደብ መብራት ሦስት
     መቼም ‘Animal farm’ን የሚተካከል ተሳልቆ (ሳታየር) አላነበብንም፡፡የዚህ መጽሐፍ ደራሲ የብዕር ስሙ ጆርጅ ኦርዌል ሲሆን ትክክለኛ ስሙ ኤሪክ ብሌር ይሰኛል፡፡ዛሬ ስሙን ላነሳሳው የፈለኩት ያን ጋዜጠኛ፣ መምህር ፣ ወታደር እና የተባ ብዕረኛ ሳይሆን ኢትየጵያዊውን ጆርጅ ኦርዌል ነው ፡፡

      ይህ ኢትዮጵያዊ መምህር ፣የካርታ እና ጂኦግራፊ ባለሙያ ፣ የዕድሜ ልክ ሐያሲ ፣ የሰብአዊ መብት ተሟጋች ፣ በምክንያት ፓለቲከኛ ሲሆን የኛን እንስሳት ዓለም ለማሳየት እንደጆርጅ ኦርዌል ልብወለድ መጻፍ አላስፈለገውም፡፡ ለብዙ አመታት  ስለ ሕገ አራዊትና ሕገ ሐልዮት  በግልጽ እየተነተነ አሳየን  እንጂ፡፡ ሰው እንድንሆን  መሞገት ከጀመረ እንደሰነበተ የምንረዳው ከሁለት አገዛዞች በፊት  በአዲስ አበባ ማዘጋጃ ቤት በተደረገ የዕድሮች ስብሰባ ያደረገውን ንግግር  ስናነብ ነው፡፡

View original post 442 more words

Posted in Uncategorized | Leave a comment

ሰበር ዜና – ቅዱስ ሲኖዶስ: በሊቢያ በኢትዮጵያውያን ኦርቶዶክሳውያን ላይ የተፈጸመውን ግፍ አወገዘ፤ ‹‹የግፍ ሰለባ የኾኑ ወገኖችን ማንነት ተረድተን በሃይማኖታዊ ቀኖናዊ ትውፊት መሠረት አስፈላጊውን ኹሉ እናደርጋለን››

ቅዱስ ሲኖዶስ: በሊቢያ በኢትዮጵያውያን ኦርቶዶክሳውያን ላይ የተፈጸመውን ግፍ አወገዘ

ሐራ ዘተዋሕዶ

terrorist kills Ethiopian 11Terrorist 2

View original post

Posted in Uncategorized | Leave a comment

እናኑ አለሙ ከሶስት አስርት አመታት በላይ በድጋፍ ማጣት ውስጥ የተደበቀችው ሰዓሊ

እናኑ አለሙ ከሶስት አስርት አመታት በላይ በድጋፍ ማጣት ውስጥ የተደበቀችው ሰዓሊ

Ethiopianobserver

Enanu & some of her works Enanu & some of her works

የስዕል ስራዎቹዋ በአብዛኛው ሴቶች ላይ ያተኮሩ ናቸው፡፡ ሴቶች ያለባቸውን የስራ ጫና እና ስራ ፍለጋ ከገጠር ወደ ከተማ የሚያደርጉትን ፍልሰት  እንዲሁም  የተለያዩ የሴቶች ባህላዊ አለባበሶችን የሚያሳዩ ስእሎች ከስራዎቹዋ መካከል ይጠቀሳሉ፡፡ መምህርት እና የስነ ጥበብ ሰው እናኑ ዓለሙ፡፡

ከህፃንነቱዋ ጀምሮ ስሜቶቿን በስዕል የመግለፅ ልምድ የነበራት እናኑ የሪያሊስቲክ አሳሳል ዘይቤን ነው የምትከተለው፡፡

በተለይ የአርቲስት ደስታ ገብሩ አድናቂ ናት:: “አርቲስት ደስታ ገብሩ ለሁለም ሰው አርአያ መሆን የምትችል ብዙ ክብርና ሞገስ ልሰጣት የምችል ሰው ነች፡፡”  ትላለች፡፡

የአምስት ልጆች እናት የሆነችው አንጋፋ የስነ ጥበበው ሰው ህይወት ሴቶች ህልማቸውን ለማሳካትና በሙያቸው ለመግፋት ምን ያህል ፈተናዎች አንደሚያጋጥሙዋቸው ይናገራል፡፡

እናኑን ስዕል ለስእር ዳርጓታል፡ ከእስርም አስፈትታል

አዲስ አበባ ስነጥበባት ትምህርት ቤት ተማሪ የነበረቸበት ዘመን የአቢዮት ወቅት በመሆኑ ኢህአፓዎች የተለያዩ የቅስቀሳ ህትመቶችን የሚበትኑበት ወቅት ነበር፡፡ ወጣቷ እናኑ ደግሞ ቀለም ከእጇ አይለይም፡፡ ልብሶቿም ከህብረ ቀለማት ጠብታዎች ፀድተው አያውቁም፡፡ በዚህም ምክንያት ከኢሕአፓ ፅሁፎች ጋር በተያያዘ ተጠርጥራ ለስድስት ወር ታሰረች፡፡ ልትመረቅ ትንሽ ሲቀራት በመታሰሯ የተበሳጨችው እናኑ…

View original post 552 more words

Posted in Uncategorized | Leave a comment